ወደዚህ ገጽ እንኳን ደህና መጡ!
-
ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነውን? -2
-
ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነውን?
-
አርነት በምርኮ ውስጥ ላሉት
ከእስልምናና ከዲህሚ ሕይወት በመስቀሉ ነፃ መውጣት -
የግራኝ ሞሃመድ ወረራ
ደራሲ ተክለ ጻድቅ መኩሪያ ስለ የአስራ አምስተኛው ክፍለ ዘመን የግራኝ አሕመድ ወረራን በጥልቀት የተፃፈ የታሪክ መዘክር። -
ለምን አልሰለምኩም::
ሙሉ ጽሑፉን ያንብቡ... -
እስልምና እና ሽብርተኝነት ( በ ማርክ ኤ. ገብርኤል )
-
መስጊድ እና በኅብረተሰቡ ውስጥ ያለው ሚና
መስጊድ ምንድነው? እንደ ክርስትያኖች ቤተክርስትያን፣ እንደ አይሁዶች ምኩራብ ወይንም ቤተመቅደስ፣ እንደ ሂንዱዎች ቴምፕል በመሆን ለሃይማኖት ስርዓት ብቻ የቆመ ስፍራ ነውን? ወይንስ ሌላ? ይህንን መረዳት ለሙስሊም አንባቢዎችና ለሌሎች ምን ይጠቅማል? በመስጊድ ውስጥ ወታደራዊ እንቅስቃሴዎችና ልዩ ልዩ የጦር መሳሪያዎች በተለያዩ ጊዜዎች ውስጥ ስለምን ተገኙ? እነዚህን ጥያቄዎች የሚዳስሰውን ይህን መጽሐፍ በጥንቃቄ ማንበብ የዕውቀት አድማሳችንን ማስፋት ብቻ ሳይሆን እግዚአብሔር የሰጠንን ሰብዓዊ ሕሊና ሊጠይቅ የሚገባውን መሰረታዊ ጥያቄ እንዲጠይቅ ያነሳሳዋል፡፡
ለእስልምና መልስ አማርኛ ዋናው ገጽ