ወደዚህ ገጽ እንኳን ደህና መጡ!

 

 

 • አርነት በምርኮ ውስጥ ላሉት

  ከእስልምናና ከዲህሚ ሕይወት በመስቀሉ ነፃ መውጣት
 • የግራኝ ሞሃመድ ወረራ

  ደራሲ ተክለ ጻድቅ መኩሪያ ስለ የአስራ አምስተኛው ክፍለ ዘመን የግራኝ አሕመድ ወረራን በጥልቀት የተፃፈ የታሪክ መዘክር።
 • ለምን አልሰለምኩም::

 • እስልምና እና ሽብርተኝነት ( በ ማርክ ኤ. ገብርኤል )

 • መስጊድ እና በኅብረተሰቡ ውስጥ ያለው ሚና

  መስጊድ ምንድነው? እንደ ክርስትያኖች ቤተክርስትያን፣ እንደ አይሁዶች ምኩራብ ወይንም ቤተመቅደስ፣ እንደ ሂንዱዎች ቴምፕል በመሆን ለሃይማኖት ስርዓት ብቻ የቆመ ስፍራ ነውን? ወይንስ ሌላ? ይህንን መረዳት ለሙስሊም አንባቢዎችና ለሌሎች ምን ይጠቅማል? በመስጊድ ውስጥ ወታደራዊ እንቅስቃሴዎችና ልዩ ልዩ የጦር መሳሪያዎች በተለያዩ ጊዜዎች ውስጥ ስለምን ተገኙ? እነዚህን ጥያቄዎች የሚዳስሰውን ይህን መጽሐፍ በጥንቃቄ ማንበብ የዕውቀት አድማሳችንን ማስፋት ብቻ ሳይሆን እግዚአብሔር የሰጠንን ሰብዓዊ ሕሊና ሊጠይቅ የሚገባውን መሰረታዊ ጥያቄ እንዲጠይቅ ያነሳሳዋል፡፡
 • ወደ አፍሪካ የእስልምና ጉዞ

  በThe Jerusalem Post ጋዜጣ ላይ የወጣው Islam’s path to Africa የMICHAEL WIDLANSKI www.jpost.com/Opinion/Op-EdContributors/Article.aspx ጽሑፍ እስልምና በአፍሪካ ውስጥ እያደረገ ያለውን እንቅስቃሴ በጥቂቱ የቃኘና መጪው የአፍሪካ ክፍለ ዓለም ጊዜ ምን ሊሆን እንደሚችል የሚያሳይ ነው፡፡ ክፍለ አህጉራችን አፍሪካ የእስምና መናኸሪያ አገር ልትሆን ነውን?
 • እስልምና በኢትዮጵያ ታሪክ

  ይህ ዓምድ አሁን በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው እንቅስቃሴ ታሪካዊ ጀርባ ምን እንደሆነ ለማሳየት የተዘጋጀ ነው፡፡ ኢትዮጵያ የምትባለው አገር እስልምናን በታሪክ ውስጥ እንዴት አስተናገደችው፣ ከእስልምና እምነት ተከታዮች ጋር እንዴት ኖረች? የእስልምና ተከታዮችስ በዚች አገር ውስጥ እንዴት ነው የኖሩት? በኢትዮጵያ በታሪክ ሙስሊሞች ምን ዓይነት ሚና ተጫወቱ፣ የነበራቸው አመለካከትና እንዲሁም እንቅስቃሴ ምን ይመስል ነበር? የዚህ ዘመን ሙስሊሞችስ አመለካከትና እንቅስቃሴ ከታሪካዊና ወቅታዊ እውነቶች አኳያ እንዴት ነው ሊገመገም የሚችለው? የሚሉ ሐሳቦችን በዚህ ዓምድ ስር ለማሳየት እንሞክራለን::