• መልካምነት በእናንተ ውስጥ ይኖራልን?

Roy Oksnevad (ትርጉምና ቅንብር በአዘጋጁ)

መልካምን ሕይወት ለመኖር የሚደረገው ጥረት ማለቂያ የሌለውና አድካሚ ስራ ነው፡፡ ብዙዎቻችን መጥፎዎቹን ሥራዎቻችንን ለመቆጣጠር እንታገላለን፡፡ መልካምንም ተግባር ለመፈፀም እንጥራለን፡፡ ይህም የእኛን ሙሉ ትኩረትና ሙሉ ኃይላችንን ይወስድብናል፡፡ ከዚህም በላይ እኛ በገለልተኛ ዓለም ውስጥ አንኖርም፡፡ ይህ ዓለም ፈተናዎች፣ የግድ የሚጠይቃቸው ነገሮች እና ችግሮች አሉት፡፡ እንደምናውቀው መኖር የሚገባንን ያህል ለመኖር ስንል የቀረንን ትንሽ ኃይል ይጨርስብናል፡፡  እግዚአብሔር ትግላችንን ያውቀዋልን? ድካሞቻችንን አያስተውላቸውምን? ወይንስ እግዚአብሔር የተለየ ዓይነትን ልምምድ እንድንለማመድ - ትክክል የሆነውን ለማድረግ ኃይላችን ያለበትን ይፈልጋልን?፡፡ ... ሙሉ ጽሑፉን ያንብቡ

Roland Clarke (ትርጉምና ቅንብር በአዘጋጁ)

ይህ ጽሑፍ አንድ ሰው መንፈሳዊ ብርሃንን ለማግኘት እንዴት እንደሚችል ያሳያል፡፡ ጌታ ኢየሱስ እራሱ እንዲሁም የሰበከው ወንጌል ብርሃን እንደሆነም በማስረጃ ያቀርባል፡፡

 

ለእስልምና መልስ አማርኛ  ዋናው ገጽ