• በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አሉ የሚባሉ ቅራኔዎች: የቅራኔዎች መኖር ውንጀላ

    ብዙ ሙስሊሞች በተደጋጋሚ ከሚያነሷቸው ጥያቄዎች ውስጥ ዋነኛው ያነጣጠረው በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ነው፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ እርስ በእርሱ የሚቃረን መጽሐፍ ነው ይሉንና አንዳንድ የሚቃረኑ የሚመስሉ ጥቅሶችን ይጠቅሱልናል፡፡ ይህንን በተመለከተ በአራት ጸሐፊዎች የተዘጋጀው ጽሑፍ፣ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አሉ ስለሚባሉት 101 የእርስ በእርስ ቅራኔዎች አስገራሚ መልስን ይሰጣል፡፡... ሙሉ ጽሑፉን ያንብቡ

 

 

 

 

 

 

 

 

ለእስልምና መልስ አማርኛ  ዋናው ገጽ